መተከል
ልክ እንደ ፍዝ ግጥም፣ ቤት መምቻው ሚደግም፣
የዘመኔ መርገም አንዱ ካንዱ አያርም ፣
ሚደፋ ባንድ ቃል፣ሚመታ ባንድ ቃል፤
ጅግጅጋ መተከል
ድሬ መተከል
አዳማ መተከል
ሻሸመኔ መተከል
ማይካድራ መተከል
መቀሌ መተከል
ሁመራ መተከል
መተከል መተከል
ኮንሶ መተከል
አርሲ መተከል
መ
ተ
ከ
ል
.......
በግፍ ለተገደሉ ኢትዮጵያውያን ሁሉ።
Post a Comment
No comments:
Post a Comment