Posts

Showing posts from 2020

'ህገ መንግስት'?

  'ህ ገ መንግስት'? ያኔ  መሰረት ሲበጃጅ ላገር እንዳዲስ ቤት፣ ዳቦ ስም ሲወጣ፣ ለዘመን ህልም ማሸት፤ ምን አሰበን ነበር ያልነው "ተስማምተናል፣" ነገድነት ይንገስ ሰውነት በቅቶናል!   አይደለም ወይ ቃሉ የሰነዱ አንድምታ ሃገር ሰው አልባ ይሁን ነገድ ብቻ እውነቷ?   ዛሬ   ታድያ  ደርሰን  "አቤት"   "ዋይ"  "ዋይ"  ምንለው፣ በነገድ ፍርድ ቤት ሰው መቼ ደም አለው? በቋንቋስ ምህዋር ውስጥ፣ እልቂት መች ፍች አለው?   ነገ  የ ሰነዱን ቁመት፤ ወርድና፤ ጥጋጥግ በልተን፤ሰንጥቀን፤ህመሙን ሳንፈልግ ሰውነትን ሳንዋጅ፣ ሰውን ሳንደነግግ እልቂት ብንረግም በደም ብንበረግግ፣ መሆናችህ አይደል በሃሳዊ ብግነት ላራጅ ለገፋፊ ቢላ ሚያፈላልግ? .................................................................... = የ ኢትዮጲያ ህገ መንግስት መስረታዊ ተፋልሶዎች በፈጠሩት  መድልዎ ምክንያት በየግዜው ህይወታችውን ለሚያጡ ዜጎች።  

መተከል

  መተከል ልክ እንደ ፍዝ ግጥም፣  ቤት መምቻው ሚደግም፣ የዘመኔ መርገም  አንዱ ካንዱ አያርም ፣ ሚደፋ  ባንድ ቃል ፣ ሚመታ   ባንድ ቃል፤   ጅግጅጋ   መተከል ድሬ        መተከል አዳማ      መተከል ሻሸመኔ    መተከል ማይካድራ    መተከል መቀሌ         መተከል ሁመራ         መተከል መተከል     መተከል ኮንሶ          መተከል  አርሲ        መተከል  መ ተ ከ ል ....... በግፍ ለተገደሉ ኢትዮጵያውያን ሁሉ። 

Criminal Impunity: Genesis of the TPLF Initiated Conflict in Tigray

  On November 15, 2020, at 11:55 AM, Senait Mebrahtu tweeted (in Amharic), “From now on, if you don’t cease what you are doing, I will release a video of you being abused in prison and put you to shame forever.” This tweet was directed at the renowned, award-winning Ethiopian journalist and human rights activist Reeyot Alemu. Reeyot was a prisoner of conscience for five years under the TPLF-led government of Ethiopia. Senait is an active member of the Tigray People’s Liberation Front (TPLF), the party that held power in Ethiopia for twenty-seven years until it was ousted by a popular uprising in 2018. That same day, the spokesperson for the TPLF—now the ruling party in the Tigray region—appeared on a regional TV station and threatened to launch rockets into neighboring Eritrea and other targets within Ethiopia, just hours before attacks were carried out on two airports in the Amhara regional state. There are striking similarities between the two threats: both serve as evidence of...