ትላንት፡
ህዝቡለፋቨስቱ ግራዚኒ ሃውልት በሀገረ ጣልያን
መሰራቱ ለገደላቸው ኢትዮጵያውንና ለሀገራችን ክብረነክ ነው አለ፡፡ ብሎም ሰልፍ ወጣ፡፡ ወጥቶም በሃገሩ ፖሊስ -በራሱ ዘ.ጎች- ተደበደበ፡፡ መንግስትም አለ፡መደብደባቸው ትክክል ነው፤፤የሰልፍ
ፊቃድ የላቸውም፡፡
አሁን፡-
ህዝቡ በደቡብ አፍሪካ ከዛም በየመን ከዛም በሊቢያ ዚጎች ዘግናኝ ሞት መጋታቸው ለኢትዮጵያ ክብረነክ ለዚጎችምአንገብጋቢ ነው አለ፡-፡፡ ብሎም ሰልፍ ወጣ፡፡ ወጥቶም በሃገሩ ፖሊስ-በራሱ ዘ.ጎች- ተደበደበ፡፡
መንግስትም አለ፡(የሰልፍ ፊቃድ የላቸውም
አንዳይባል ራሱ መንግስት ነው ጠሪው!) -ሊላ ምክንያት- ፡ ሰልፈኞች መንግስትን -በራሱ ሰልፍ- ላይ ለምን ተቃወሙ!!
ህዝቡምአለ፡
በመብት-በዚግነት ክብር-በነጣነት-በሁለንተናዊ
ልማት ጉዳይ የራሳችንን መንግስት ካልሞገትን ሲልም ካልተቃወምን ታድያ ማንን! ነው ወይስ መንግስት የህዝብን ምሪት የመሰማቱንም
ስራ ለቻይና ኮንትራት ሰጥቶታል!!!